አዲስ ሪፓርት ያስገቡ |
የነበረ ሪፓርት ላይ ክትትል አድርግ |
በዓለም አቀፍ ለሚገመኙ ድርጅቶች ያልታወቀና ሚስጥራዊነቱ የጠበቀ የቀጥታ መስመሮችን ያቀርባል።
"የ EthicsPoint's ሰዎች ግብረገብነት የጎደለው ወይም ህገወጥ ጉዳዮችን ሲያገኙ ማንነታቸው ሳይታወቅ ደህንነታቸው ተጠብቆ በታማኝነት ለአስተዳደር ወይም ለዳይሬክተቶች ቦርድ እንዲያመለክቱ ነው ። ሪፓርቱን የማቅረቡ ጉዳይ እና ሃሳብ የተቃናና ያልተወሳሰበ ለማድረግ በተቻለን መጠን እንጥራለን። የሚከተሉት ድረ ገፆች ማንነቶ ሳይታወቅ በሂደቱ ውስጥ እንዲያልፉ ይረዳዋታል ። ሪፓርቱን ለማስገባት የሚከተሉት ነጥቦች ይከተሉ፡
ሪፓርቱን ካስገቡ በኋላ፣ የሪፓርት ቁልፍ ይመደብሎታል ። የይለፍ ቃልና የሪፓርት ቁልፉ ሪፓርትዎ ላይ ክትትል እንዲያደርጉ ያግዞታል ። |